TheGiver178
#religion
ዛሬ በዓሉ ልዩ ነው.. ☺️🥰 በነገራችን ላይ አንዳንዶች በማወቅም ባለማወቅም ገብርኤልን የምናመልክ የሚመስላቸው ሌሎች ደግሞ ሆን ብለው የኦርቶዶክስ ክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች ገብርኤን እንደምናመልክ አስመስለው ለሚያሰትምሩ የማንም ሀይማኖት ተከታዮች እኛ የምናመልከው የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን ብቻ እንደሆነ እንናገራለን! መልካም ቀን። 🙏
Jul 26, 202520 engagements