Youuu131.5
#personal
የሆነ ሰው ልጁን እንዳስጠናለት ጠየቀኝ። እና ቀጣይ ዓመት 12ኛ ክፍል ነኝ። ብር ስለሚያስፈልገኝ አሁን እሺ ልለው እያሰብኩ ነው። በሰዓት ምን ያህል ነው ማስከፈል ያለብኝ? በሳምንት ስንቴ ለምን ያህል ሰዓትና እንዴት ነው ማስጠናት ያለብኝ የምታውቁ ንገሩኝ
Jul 26, 20253 engagements
የሆነ ሰው ልጁን እንዳስጠናለት ጠየቀኝ። እና ቀጣይ ዓመት 12ኛ ክፍል ነኝ። ብር ስለሚያስፈልገኝ አሁን እሺ ልለው እያሰብኩ ነው። በሰዓት ምን ያህል ነው ማስከፈል ያለብኝ? በሳምንት ስንቴ ለምን ያህል ሰዓትና እንዴት ነው ማስጠናት ያለብኝ የምታውቁ ንገሩኝ
Jul 26, 2025Minimum 6 hrs/week (enough for 3 major subjects) -> 2 hrs/day for 3 days OR -> 3 hrs/day for 2 days Rate=> 250-350 birr/ hr
Jul 26, 2025Ere lela kale lenem felglgn Kezi befit experience slalegn asfelagiwn neger enegrhalew🙏
Jul 26, 2025Taxi wechi kelelew le seat 300 fair new 3 day a week
Jul 26, 2025