Uugh16
#politics
ሁላችንም ወደ ምድር የመጣነው ለማናውቃት ታናሽ ጊዜ ሆኖ ሳለ ለምን ጦርነት? ለምን? በእኔ አረዳድ በሀይማኖትም የሚያምን የለም የሰውን ደም አፍስስ የሚል አስተምሮ የለም። መሬቱ እኮ ይበቃናል ማነው አማራ ያለው ማነው ትግሬ ያለው ማነው ሶማሌ ያለው አረ ስንቱን ጠርቸ ልዘልቀው ይህ እኮ ሰው በአካባቢው የተሰጠው መለዮ ስም ነው የጦርነት አቀጣጣይ መሆን እኮ ገሀነም እያዮ መሄድ ነው ለዘለዓለም የተፈጠረ የሰው ፍጥረት ስለለ። አውቃለሁ AAE ያላችሁ ይህን እንደማታስቡ ግን ግራ ገባኝ። ፍቅሩን ያድለን!
Jul 26, 20254 engagements