ሰላም እንዴት ናቹ ውድ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🙏🏾❤️ AAU የሚማር ተማሪ ሆኖ ግቢ ጉባኤ የሚያገለግል እና አብነትም የሚማር እባካቹ ምን ምን እንደሚያስፈልግ ንገሩኝ🙏🏾(ለቀጣይ ዓመት መጀመር ፈልጌ ነው።) ስለመልሳችሁ አስቀድሜ ፈጣሪ ያክብርልኝ ብያለሁ😊
Jul 26, 2025ምን ምን እንደሚያስፈልግ ማለት?ግልጥ አደለም አለሜዋ
Jul 26, 2025