#education
አሁን ማትሪክ ተፈትኜ ውጤት እየጠበኩ ነው እና ምን መሰላችው የ ministry card የስም spelling ስህተት አለብኝ እና እዚው አዲስ አበባ ነው የተፈተንኩት እና ሰው ስጠይቅ ኦላይን በ ሆነ link ገብተሽ አስተካክይ ብለውኝ ነበር እና ስሞክረው እኔ በ 2013 ስለተፈተንኩ አመተ ምህረቱ የለም እና ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም እና የ ministry card እንደኔ ተበላሽቶባችው ያስተካከላችው ካላችው እባካችው ተባበሩኝ እንዴት እንዳረጋችው process ንገሩኝ፤እንዲሁም የሚያስፈልገውን ነገር ።
Jul 25, 20251 engagements