#technology
ሰላም የWiFi ለመክፈል ፈልጌ ነበር እና ቴሌብር ላይ ስፈልግ አጣሁት በ cbe mobile banking ወይም ቴሌብር ላይ ምከፍልበት መንገድ step by step ንገሩኝ Thanks
Jul 25, 20253 engagements
ሰላም የWiFi ለመክፈል ፈልጌ ነበር እና ቴሌብር ላይ ስፈልግ አጣሁት በ cbe mobile banking ወይም ቴሌብር ላይ ምከፍልበት መንገድ step by step ንገሩኝ Thanks
Jul 25, 2025Telebirr >Payment>ethiotelecom>for others> insert your service number CBE Cbe>Utilities>Utility Payment> Ethio-Telecom post-paid>change phone number to account number
Jul 25, 2025Eziga algebagnm
Jul 25, 2025Lena laklgn ene elklhalehu man. Inbox me
Jul 25, 2025