#religion
ሰላም ግብረ ዲቁና በOnline የሚሰጥበት link ወይ Youtube Channel ካለ ብትጠቁሙኝ። ሪከርድ የተደረገ የሚላክበት ሳይሆን live የሚያስተምሩ ነበር የፈለኩት። ያለሁለት ቦታ በአካል ሄዶ ለመማር ስለማይመች ነበር።
Jul 25, 20256 engagements
ሰላም ግብረ ዲቁና በOnline የሚሰጥበት link ወይ Youtube Channel ካለ ብትጠቁሙኝ። ሪከርድ የተደረገ የሚላክበት ሳይሆን live የሚያስተምሩ ነበር የፈለኩት። ያለሁለት ቦታ በአካል ሄዶ ለመማር ስለማይመች ነበር።
Jul 25, 2025ቅዳሴ ነው? ወይስ ምዕራፍ?
Jul 25, 2025Join our channel 😀 iris bonda where styles meets savings https://t.me/irisbonda12
Jul 25, 2025