HumbleMan53.5
#religion
ሰላም ውድ ቤተሰቦች፣🙏 ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ብቻ። አንድ መናኝ ወይም ባሕታዊ እኔ በሌለሁበት በክርስትና ስሜ ፀሎት አድርጎልኝ እኔ ላይ ያለውን መንፈሳዊ ችግር ሊያውቅ ይችላል ወይ?
Jul 24, 20259 engagements
ሰላም ውድ ቤተሰቦች፣🙏 ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ብቻ። አንድ መናኝ ወይም ባሕታዊ እኔ በሌለሁበት በክርስትና ስሜ ፀሎት አድርጎልኝ እኔ ላይ ያለውን መንፈሳዊ ችግር ሊያውቅ ይችላል ወይ?
Jul 24, 2025እግዚአብሔር እንደ ሰጠው ፀጋ ሊያውቅ ይችላል
Jul 25, 2025አው የሚያቁበት መንገድ አላቸው። ምነው ግን
Jul 25, 2025አመሰግናለሁ ፣ ስለኔ መንፈሳዊ ችግር አንድ አባት በፀሎት አይተው ነግረውኝ ነው፣
Jul 25, 2025Wanaw eminet new
Jul 25, 2025ይቅርታ በጣም ሌላ ጥያቄ ላይ ለመመለስ ብዬ ነው
Jul 25, 2025Awe liyawek yichelala endetsetew tsega menew kebda adrgehew new
Jul 25, 2025Tenkuayochm yawkalu
Jul 25, 2025እንደዚ እያላቹ ነው ለካ ምትንጠባረሩብን እኔኮ ምን ገባ በሃገሩ እያልኩ ስንት ነገር አሰብኩ
Jul 25, 2025ጥያቄው የሚመለከተው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮችን ብቻ ነው ፣ ውጣ ከዚ ማን ጠራክ።
Jul 25, 2025