Noop328.5
#sport
Selam beteseb bzu gz sport ስሰራ እየደከመኝ ስመጣ የሆነ የማቅለሽለሽ እና የማዞር ስሜት ይሰማኛል ምን ይሆን🤔
Jul 24, 20257 engagements
Selam beteseb bzu gz sport ስሰራ እየደከመኝ ስመጣ የሆነ የማቅለሽለሽ እና የማዞር ስሜት ይሰማኛል ምን ይሆን🤔
Jul 24, 2025enem endeza yaregegnal, because i have dem manes, so esu lihon yichilal most probably...
Jul 24, 2025እንኳን ደስ አለህ የ 2 ወር እርጉዝ ነህ
Jul 24, 2025ጣፋጭ እና ትኩስ ነገር አብዝቶ መጠቀም ማቆም ውሃ ብቻ መውሰድ
Jul 24, 2025በተቃራኒው ውሃ በጣም ነው ምጠጣው
Jul 24, 2025ምን መሰለህ ሀኪም አይደለሁም... ጂም ስሰራ ይገጥመኝ ነበር በሰውነታችን ውስጥ ከመጠን ያለፈ ያልቀለጠ የስብ ክምችት ሲኖር የሚፈጠር ነገር ነው... ላ'አንድ ሳምንት ያህል ካርዲዮ( ጆጊንግ ሩጫ) ስራበት ለውጡን ታየዋለህ
Jul 24, 2025