አንድ ታይላንድ የሄደ የማውቀው ሰው አለ እና የሆነ ድርጅት ውስጥ ሥራ ጀምሬያለሁ ይላል የነግረኝ የስራ ዓይነት ግን እንድጠራጠር አደረገኝ Product promot አድርጎ መሸጥ ነው ከዛን ለሻጭ commission ይኖረዋል በተጨማሪም ¥5000 ወርሃዊ ደሞዝ አለው እስኪ በዚህ ነገር ላይ ያላጭችሁን መረጃ አጋሩኝ
Jul 23, 2025ምንድነው midea ላይ ብዙ ተወራበት አይደልንዴ በ information update አርጉ እንጂ እራሳቹን። thailand የሄዱት ተገደው በግዳጅ scamming እያሰሯቸው ነው ።ይህም ከሚያቋቸው ይጀምራሉ ገንዘቡን አጭበርብረው ማምጣት የግዳጅ ስራ አርገውባቸዋል አፋኞቹ። so ይህ ምታቀው ሰው በግዳጅ እያሰሩት ነው እሱ ሳይፈልግ እናም ይህን እወቅ። thauland ስራ አለ ብለው ሸዎደው ይወስዷቸውና እዛ በመካዘን በታፈነ ቤት ደብቀዋቸው ሣይፈልጉ ወንጀል እያሰሯቸው ነው።
Jul 24, 2025