ሰላም ሰዎች እንዴት ናቹ አንድ ትልቅ ችግር ውስጥ ገብቻለው ምን መሰላቹ... በጣም ሀይለኛ ፍቅር ያዘኝ በህይወቴ እንደዚህ ሆኜ አላቅም ያን ያህልም የፍቅር ሰው አደለውም ግን.. እና ትንሽ አወራን ተግባባን ግን እሷም ባጭር ግዜ ውስጥ ለኔ ትንሽ filling እንዳላት አሳየች በጣም ደስተኝ ሆኜ. ነበር ግን ዝም ብሎ ነው ከልቧ አይደለም ምንም care አይሰጣትም አንዳንዴ ራሱ አውቃ ስልክ አታነሳም ሲደብራት ብቻ ነው ምትደውለው ካስጨነኳት ብዬ አንዳንዴ text ማረግ ጀመርኩ እሱንም አትመልስም ብትመልስም እንደ Ai ከላኩት text ጋ ማይገናኝ ነገር ነው.. እንዳልተው አልችልም በጣም ነው ምወዳት ሳስባት መዝሙር ስሰማ በጣም ልቤን ያመኛል ከባድ ነው ሌላ ደሞ ጠብቀኝ ትለኝለች.. በቃ በጣም እየተሰቃየው ነው ማርያምን ትውደደኝ አትውደደኝ ሳላቅ እየተሰቃየው ነው እንደማትወደኝ አውቄ ባፈቅራት ራሱ ትልቅ ነገር ነው ግን አሁን ምኑንም ሳላቅ.. እባካቹ ምከሩኝ አማክሩኝ
Jul 23, 2025ሳይረፍድ በፊት ስሜትህን ግለፅላት መልሱ ምንም ቢሆን ቀድመህ ተዘጋጅበት ስሜት ከሌላት ወይ ዕድል ልትሰጥህ ካልቻለች ghost አርጋት እየቆየ በሄደ ቁጥር ሊከብድህ ይችላል
Jul 24, 2025