አብይ አፈ ቅቤ ልበ ምላጭ ተንኮለኛ ነው ይባላል እውነት ይሆን ? የእኔ አመለካከት አለ የሌላውን አመለካከት ማወቅ ስለፈለኩ ነው
Oct 13, 2020በጣም እንጅ እኔም ድሮ ሰዎች መጥፎ ነው ስሉት አላምንም ነበር ምክንያቱም ሰዎቹ ብሄርተኛ ስለሆኑና ደግሞ አብይ ኢትዮጵያን የምወድ ነበር የምመስለኝ። ነገር ግን በመከላከያ በወላይታ ዞን ከአስር ዕድሜ እስከ እርጉዝ ሴት የተገደሉበትን ካየው በኃላ አመንኩኝ። ይባስ ብሎ ቁማርተኛ መሆኑን የምታውቀው የዞን የምክር ቤት አባላትን በግድ በመከላከያ አሳጅቦ አድስ እርሱ የፈለገውን አስተዳደር አሹሙዋል። በአንድ ዞን 3ቀን በማይሞላ 34ሰው ካስገደለ አስበው እስት ኦሮሚያ አከባብ ልያደርግ ምችለውን?
Oct 14, 2020