ይህ ጥያቄ ለክርስትያኖች "ኦርቶዶክሶች" ብቻ ነው:: ጥያቄው መሰረት ከሰሞኑ ከገጠመኝ እኔም ከተገነዘብኩት እውቀት አንፃር ነው:: ጥያቄው መብል ላይ ሚያተኩር ነው:: ጥያቄው አንድ ክርስትያን አመጋገቡ ላይ ሚያረክስ(ሀጢያት) ሚያሰኝ የመብል አይነት አለ ወይ? መልሳችሁን በማስረጃ እንደኦርቶዶክሳዊያን ብታቀርቡ ረጅም ምልልስን እናሳጥራለን 🙏🏾 ከላይ እንደገለፅኩላችሁ ያለንን እውቀት ሼር ለመደራረግ ስለሆነ ሁላችሁም ክርስትያኖች"ኦርቶዶክሳውያን" ሳትሳቀቁ ተሳተፉበት ቀለል ለማድረግ እኔ አሁን ባለኝ እውቀት አንዳችም የመብል አይነት የረከሰ የለም ብዬ አምናለሁ ከአንዳንድ ኮንዲሽኖች ውጪ::
Jul 23, 2025የለም bro ቅዱስ ጳውሎስ ወደ ሮሜ በጻፈው መልእክቱ ምዕራፍ 20 መሰለኝ ባልሳሳት ከዚ ጋር የተያያዘ ነገር ጽፎ ነበር commentaryውንም እያየሁት john of chrysostom እንዳለው መብልዕ በራሱ ርኩስ እንዳልሆነ እና የሰው ኅሊና ግን እንደሚያረክሰው አስቀምጧል እኛ ግን የjewish tradotionን እስካሁን ስለጠበቅን እንከለከላለን እንጂ በራሱ አያረክስም ከመጽሐፍ ቅዱስ ቆይ ፈላልጌ እልካለሁ
Jul 23, 2025