ማንም አልፈጠረውም...የሰው ልጅ ባለመታዘዙ ምክንያት ሞት መጣበት ኃጢአትም አንንዲሁ
Jul 23, 2025ማንም አልፈጠረውም...የሰው ልጅ ባለመታዘዙ ምክንያት ሞት መጣበት ኃጢአትም አንንዲሁ
Jul 23, 2025Our Own Will #Deacon Henok Haile once said: የነፍስ ሞቷ ከእግዚአብሔር መራቅ ነው። አንድ ሰው ሞተ የሚባለው ነፍሱ ከስጋው ሲለይ አይደለም፤ የነፍሱ ነፍስ ከሆነው እግዚአብሔር ሲለይ ነው። ክርስቶስን ያጣን ቀን ሞተናል !
Jul 23, 2025ስለ ኃጢአት ብዙ የሚባል አለ። በአጠቃላይ ግን ኃጢአት ጉድለት፣ ሕፀፅ፣ መታወር፣ ጨለማና እግዚአብሔርን መርሳት ነው። so yetefetere sayhon ከእግዚአብሔር ህግ መውጣት ነው ኀጢአት እሱ ደሞ ሞትን ያመጣል።መጀመሪያ ማን አረገው ከሆነ ሰይጣን ነው ከዛ ደሞ የሰው ልጆች።ኀጢአት የሚመጣው ከራስ ድካም ካልቆረጠ ኅሊና ከሰነፈ ልቡና ከላሸቀ ኅሊና ነው፡፡መውደቅ አዳማዊ ነው፤ ወድቆ አለመነሣት ግን ዲያብሎሳዊ ነው። መውደቅ /መሳሳት/ አዳማዊ ጠባይ በመሆኑ በመውደቃችን አይፈረድብንም ማንኛውም ሰው ኀጢአትን የመሥራት ዝንባሌ ሊታይበት ይችላልና፡፡ እኛን የሚያስፈርድብን በኀጢአት ላይ አቋም ይዘን በንስሓ አለመነሣታችን ነው፡፡ ዲያብሎስ ስሕተቱን ማመን አልቻለም ስለዚህ ወድቆ ቀረ።
Jul 23, 2025ሀጢአትና አለመታዘዝ በዲያብሎስ ተጀመረ።ቅዱስ መፅሐፍ እንደሚል፦ ሀጢአት ደግሞ ሞትን ትወልዳለች።
Jul 23, 2025That's because of the forbidden fruit
Jul 23, 2025In my opinion gn Lemsale and sew yehone electronics neger fetere enbel keza tekatele dnget or contact fetere mekateln or contactun man feterew sewyew or yeteseraw electronics Huletum malet anchlm Coz electronics eskale mekatelm contact madregm its expected ena happen lihonu michlu negeroch nachew Yesew lj esketefetere dres motm sinm linoru gd new sga hulu hatyategna newna alemetazeznm yametaw sga lebash slehone new yesew lj period 🤷🏽♀😌
Jul 23, 2025God probably
Jul 23, 2025Anchi
Jul 23, 2025Mot nature new. Sin God, and such things are created by human being
Jul 23, 2025Egziyabher newa lideberibn. Egna lay kemedeber Wuchi mn sra Alew bilesh nw
Jul 23, 2025