#education
ሰላም family Course add ያደረገ max የሚሰጠው ውጤት c+ ነው እንዴ?😢 at AAU በጭንቀት ለሞት ነው!
Jul 22, 20255 engagements
ሰላም family Course add ያደረገ max የሚሰጠው ውጤት c+ ነው እንዴ?😢 at AAU በጭንቀት ለሞት ነው!
Jul 22, 2025ያገኘከውን ነው እንጂ እኔ እኮ c ላለማምጣት ነው F እያመጣው Add አድርጌ ማስተካክለው
Jul 23, 2025Endeza mibal neger yelem yametahew wutet new miseth
Jul 23, 2025Ahun alakem befit gn ene add arege B+ amtechalew so aymeslegem
Jul 23, 2025