#health
ሰዎች ሀያ አመቴ ነው ነገር ግን ጺሜና የጸጉሬ አገባብ ትልቅ ሰው አስመስሎኛል። አጠገቤ ያሉት የ ሀያ ሁለትና ሶስት እራሱ ከኔ ጋር አይወዳደሩም። ምን ትሉኛላችሁ? ብዙ ግዜ ያስጨንቀኛል።
Jul 22, 20254 engagements
ሰዎች ሀያ አመቴ ነው ነገር ግን ጺሜና የጸጉሬ አገባብ ትልቅ ሰው አስመስሎኛል። አጠገቤ ያሉት የ ሀያ ሁለትና ሶስት እራሱ ከኔ ጋር አይወዳደሩም። ምን ትሉኛላችሁ? ብዙ ግዜ ያስጨንቀኛል።
Jul 22, 2025ፂምም ygebal de?
Jul 22, 2025🤣😅😅🫠 i like it
Jul 22, 2025Mnm miyaschenk ngr eko yelwm le melkh bzu atchenek le ewket, menfesawinet, gebi, tena yesaselut ly lematekor mokr
Jul 23, 2025Amelaken teyik enam endant nebre betam tekekel nesh telek selemtemeslachew sewech yitewekal ledengle teenager
Jul 22, 2025