#health
አይኔ ያለ ምክንያት ይቀላል ከልጅነቴ ጀምሮ እንዴት ነጭ ማረግ ችላለሁ የጤና ባለሙያዎች ወይም እውቀት ያላችሁ?
Jul 22, 20255 engagements
አይኔ ያለ ምክንያት ይቀላል ከልጅነቴ ጀምሮ እንዴት ነጭ ማረግ ችላለሁ የጤና ባለሙያዎች ወይም እውቀት ያላችሁ?
Jul 22, 2025የኔም በጣም ቀይ ነበረ ከልጅነት ጀምሮ ስታድግ ይተውሃል ተብዬ ነበረ ለውጥ አለው የኔ ግን የምመክርህ አላርጂ ሊሀሸን ስለሚችል አለርት ሂደህ ታከም ያን ያህልም ወጪ አያሶጣህም ግን ታየው እንደ ተጨማሪ ፀበል ብትጠመቅበት መንፋሳዊም ነገር ላይም አተኩር
Jul 22, 2025የኔም እንዳንተዉ ነዉ። በአመት 2 ጊዜ እታየዋለሁ የግልም የመንግስትም ግን በቃ ነጭ ሆኖ አያዉቅም። ሀገር ቀይረን እንሞክረዉ መሰለኝ የሀገራችን አየር አልሆነንም
Jul 23, 2025Lmn atetayewm
Jul 22, 2025ቀለም ቀባው
Jul 22, 2025Tatebew I think
Jul 22, 2025