ሰው ቤት ላይ ምትዞሩ ጓደኞች ምን ይሻላችዋል ግን እግዚአብሔርን የገዛ ቤቴ እያስጠላኝ ነው የኔ አልመስል እያለኝ ነው ኮድ አይገባቸውም አውቀውምነው መሰለኝ ሚሰግጡት ያውቃሉ ቤተሰብ ራሱ እየጠላቸው ነው ምን ይሻለኛል ለምንድነው ግን ሰው ቤት ምታበዙት ታላቁ መፅሃፍስ “እንዳይሰለችህ እንዳይጠላህም እግርህን ወደ ባልንጀራህ ቤት አታዘውትር።” — ምሳሌ 25፥17 ይል የለ ለምን ግን በቃ እረፉ ሰላሜን ስጡኝ እነሱ በመጡ ቁጥር ስቃይ እየያዘኝ ነው+ ካልበሉ ንቅንቅ የለም ቤት ውስጥደግሞ ምግብ ብዙ የለም ከተናገርኩ እራሳቸውን እንደተጠቂ አርገው መልክይሰራሉ ምን ላርግ እሺ በገዛ ቤቴ መኖር አልቻልኩም ቤት ጓዳ ድረስ ሰተት ዘው ብለው ይገባሉ ወዮዮዮ መከራዬ ፈጣሪ ምን ያህል ቢጠላኝ ነው ግን እንደዚህ አይነት ጓደኛ የሰጠኝ በቃ ተውኝ ልኑርበት ሳልፈልግ ሰው እየጠላው ነው እኔ ክፍሌ ተኝቼ እነሱ ሶፋ ላይ ቁጭጭጭጭ ብለው ቲቪ ያያሉ የተም ተደርጎ አያውቅም የሚገርመው ደግሞ ምንም ምክንያት ከሌለኝ ዝምብዬ አልሄድም ቤታቸው በጭራሽ መሄድ አልወድም በናታችሁ አፋቱኝ በቃ እስኪ እንደኔ የመረራቹ
Jul 22, 2025ለምን ጥቅሱን በትልቁ አሰርተህ አትሰቅለውም
Jul 22, 2025