ስሙኝማ በጣም ግራ ተጋብቼ ነው ያለሁት ምን መሠላቹ ፍቅረኛዬ ቺት እያደረገ እንደሆነ የሚያሣዩ ብዙ ምልክቶች አሉ እና እኔ መለያየት እፈልጋለው ግን ምክንያት ስባል ምን ልበል ማስረጃ የለኝም እንዳልቀጥል አስጠልቶኛል ደሞም መግፋትም አልፈልግም ግራ ገባኝ አሣባቹን በቅንነት እፈልጋለው🙏
Jul 21, 2025ቅናት ወይም ደሞ መለየት ፈልገሽ ነው። ሁለት የተለያየ ሀሳብ ነው ያነሳሺው አንድ ምልክቶች አሉ አልሽ ከዛን ምንም መረጃ የለኝም😒
Jul 21, 2025