RubyPenguin87746.5
#personal
ሰላም እንዴት ናቹ ማታ ማለት ነው በህልሜ የሆንች ጓደኛ ነገር አለችኝ ፍቅረኛ ምናምን ሳይሆን ኖርማል ጓደኛ እና አሟት ምናምን ከዛ ጡቴን ነው ያመመኝ ብላ ስታሳየኝ ሙሉ አፌ ውስጥ ደም ሞላው እና ለመትፋት እየሮጡኩ ሄድኩኝ ከዛ ምን እንደተፈጠረ እንጃ እስኪ ፍቱልኝ
Jul 21, 20255 engagements
ሰላም እንዴት ናቹ ማታ ማለት ነው በህልሜ የሆንች ጓደኛ ነገር አለችኝ ፍቅረኛ ምናምን ሳይሆን ኖርማል ጓደኛ እና አሟት ምናምን ከዛ ጡቴን ነው ያመመኝ ብላ ስታሳየኝ ሙሉ አፌ ውስጥ ደም ሞላው እና ለመትፋት እየሮጡኩ ሄድኩኝ ከዛ ምን እንደተፈጠረ እንጃ እስኪ ፍቱልኝ
Jul 21, 2025Joseph from the bible didn’t do anything wrong , he just shared his dream in front of everyone. But even that made people jealous and angry. Sometimes, your vision will intimidate others. Protect your dream.
Jul 21, 2025የምር ይህን ነገር የሆነ ሆረር ፊልም ላይ አይቸዋለዉ የሆነ ግዜ ፀበልም መንፈስ ያለባቸዉ ሲለፈልፉ ሰምቻለዉ
Jul 22, 2025ልጅቷ ደሞ መንፈስ አለባት ነገር😭😭
Jul 22, 2025በሕልም ለማመን ምን አነሳሳህ?
Jul 21, 2025Living in Ethiopia would be close enough to say that if u really mind that,r u living by yourself and seeing the inflation ??noo?? Eww take it back
Jul 22, 2025