Behiwtachu Mn aynt kebad gize asalfachula? Pls negrugn at least yenant semche kll kalegn
Jul 21, 2025For years yelefahubet ena yakuakmkut suk be esat wedmobgnal...ahun yalemnm capital endegena ke zero lemenesat eyetefcherecherku new
Jul 21, 2025Behiwtachu Mn aynt kebad gize asalfachula? Pls negrugn at least yenant semche kll kalegn
Jul 21, 2025For years yelefahubet ena yakuakmkut suk be esat wedmobgnal...ahun yalemnm capital endegena ke zero lemenesat eyetefcherecherku new
Jul 21, 2025ከልጅነቴ ጀምሮ የምመኘው ስራ ነበር ። ማስታወቂያ ወቶ መወዳደር ጀመርኩ ። ሁሉንም requirements አሟላ ነበር ለቤተሰቤ ሳልናገር ።apply አደረኩ። ምክንያቱም በጣም ደስ ስለሚላቸው ጨርሼ surprise ላርጋቸው ብዬ። ለ ፅሁፍ ፈተና እና interview በሚገባ ተዘጋጀሁ። ወደ 3000 apply አድርጎ መጨረሻ ላይ apply ባረኩኝ አመት ከ ስድስት ወር 260 ሰው ተጠራ። እኔ አንዱ ነበርኩ። የቀረኝ process የጤና ምርመራ ነው። ይሄ ደግሞ በፊት በነበረው ሁኔታ ሰው የሚወድቅበት አይደለም። እና ለ ቤተሰብም ተናገርኩ። በጣም ደስ አላቸው ምናምን ። የእኔ ደስታ ደግሞ ተወው.... Then guess what... የጤና ምርመራውን ወደኩ። ደግሞ ሌላ ቦታ ተመርምሬ ለሌለብኝ ችግር ። በሰአቱ ምን እንደተሰማኝ መግለፁን ልተወው። ብቻ አሁን ወደ 9 ወር ሆኖታል። በሰአቱ የምፅናና አልመሰለኝም ነበር ። ግን ጉድ አንድ ሰሞን ነው። አሁን ድጋሚ በዛው position ማስታወቂያ ወጥቶ process ጀምርያለው።
Jul 21, 2025ፋዘር በግድ በርገር ያበላኝ ነበር በዛ ላይ ማታ ማታ ብር ያስቆጥረኝ ነበር ማዘር በቪትዝ ታንከራትተኝ ነበር 😭😭
Jul 21, 2025It's a lot family problems, health problems, financial problems... kebad new hulum ande sihon bcha gn egziabher ale
Jul 21, 2025Your question is vague what does it mean the go through in hard situation
Jul 21, 2025Guys የቆየ Group ያለው እገዛለሁ በውስጥ አውሩኝ @Ransom_gp BIG PRICE UPDATE 🤩🤩 የ2020 የተከፈተ 1100 birr የ2021 የተከፈተ 1000 birr የ2022 የተከፈተ 950 birr የ2023 (jan-aug)የተከፈተ 600 birr Member 0 ቢሆንም ችግር የለውም. 🤝 💰payment method (የክፍያ መንገድ) ✅telebirr
Jul 21, 2025