ሰላም guys. i started learning forex this week, እና i know ብዙ loss ሊገጥመኝ እንደሚችል። ግን ላለማቆም እና consistent ሁኜ profitable የመሆን አላማ ነው ያለኝ። so my question is ምን ያህል loose ላረግ እችላለው። እስከመጨሰረሻው ጅረስ ልትረዳኝ እምትችል sister አለቺኝ። ግን በጣም ከመጠን በላይ ላጣ እችላለው ወይ? experience ያላቹ ብቻ መልሱልኝ። መፅሀፍ ምናምን ለስትራቴጂ ጥቅም የለውም ሚል ብዙ አንብቢያለው። እና እውነት psychology, risk management እና personal strategy ብቻ በቂ ነው ወይ? ምታውቁት አክቲቭ የሆነ ግሩፕ ካለ፣ ቢያንስ በ አንድ ስድስት ወር ውስጥ ወደ ትሬድ ልገባ ስለምችል አንዳንድ ነገሮች ሊያግዙኝ ሚችሉ ሀበሻ ሰዎች ያሉበት ግሩፕ ወይም ሰዎች ካላቹ ብትልኩልኝ። በመጨረሻም ሌላው ቀርቶ ተስፋ እንዳልቆርጥ እና እንዳላቆም እንድትጸልዩልኝ🙂 እጠይቃለሁ
Jul 20, 2025ቢያንስ ለ 8 ወር በደምብ ተማር ለ 4 ወር በ funded account ጀምር ከዛ ብዙ ነሮችን እየለመድክ ስትሄድ live account ትጀምራለህ ..forex ላይ አስፈላጊ አደለም የሚባል ምንም ነገር የለም መፅሃፍ ትልቅ ነገር ነው :: በርታ በርታ በርታ
Jul 21, 2025