#beauty
ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰብ ከሰዎች ለየት ባለ መልኩ፣ ሳይሰለቹ እና በማይቋረጥ ሁኔታ ጽዳታቸውን የሚጠብቁ ሰወች ሚስጥር ምንድን ነው? እንዴትስ ነው እንደነሱ መሆን የሚቻለው?
Jul 20, 202514 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰብ ከሰዎች ለየት ባለ መልኩ፣ ሳይሰለቹ እና በማይቋረጥ ሁኔታ ጽዳታቸውን የሚጠብቁ ሰወች ሚስጥር ምንድን ነው? እንዴትስ ነው እንደነሱ መሆን የሚቻለው?
Jul 20, 2025Just be Muslim በቀን 5 ጊዜ ፊትህን እጅህን አፍህን እግርህን ትታጠባለህ ፀጉርህን ታብሳለህ, አርብ አርብ ሙሉ ሰውነትህን ትታጠባለህ፣ የዘር ፈሳሽ የወር አበባ የወሊድ ደም ሲያጋጥም ሙሉ ሰውነትህን ትታጠባለህ፣ በየሄድክበት እና ከሰላት በፊት መፍቂህ ትጠቀማለህ፣ ሽንት ቤት ስትጨርስ በሶፍት አደራርቀህ በውሀ ትታጠባለህ፣ ልብስህ ሽንት.. ከነካህ ትቀይራለህ በል እንደውም ንፅህና የእምነት ግማሽ ነው ብሌ ያስተምራል
Jul 21, 2025