#religion
ሰላም እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ..... እና ስለ ሃይማኖቴ ማወቅ መማር እፈልጋለሁ የመፅሃፍ ቅዱስ ጥናት ልማር ፈልጌ ነበር እስኪ የምታውቁት ደብር ካለ ንገሩኝ- ጎሮ አካባቢ ወይም ደግሞ መገናኛ አካባቢ እባካችሁ እንዳታልፉኝ...🙏
Jul 20, 20256 engagements
ሰላም እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ..... እና ስለ ሃይማኖቴ ማወቅ መማር እፈልጋለሁ የመፅሃፍ ቅዱስ ጥናት ልማር ፈልጌ ነበር እስኪ የምታውቁት ደብር ካለ ንገሩኝ- ጎሮ አካባቢ ወይም ደግሞ መገናኛ አካባቢ እባካችሁ እንዳታልፉኝ...🙏
Jul 20, 2025መገናኛ አካባቢ ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተ ክርስቲያን ይቀርብሀል?
Jul 20, 2025Debir gebte enesu endefelegut enji metshafu endemilew ayastemrukim hid nitsitsir temelket na ustaz wahid yastemruk tentinew❤️
Jul 20, 2025Tew yikrbh atmar muslim thonaleh ende lelaw satawk mekeraker yishalhal
Jul 20, 2025Been 6 months and still crying? And u think ye sew haymanot mekeyer ante life lay tlk michemr neger yalew mnamn? Eski 1 tkm ngeregn ye sewn haymanot askeyreh mtagegnewn? Htsan athun
Jul 20, 2025