እንዴት ናችሁ እግዘብሔርን ይመስገን አንድ ጥያቄ አለኝ ልጠይ.. መንፈሳዊ ትያትር በሰንበት ትምህርት ቤት ማስተማር ይቻላል ወይ ሚቻል ከሆነ በምን አይነት መልኩ ልናስተምር እንችላለን የተዘጋጀ ማስተማርያ አለን? ወይንስ በአለማዊው መስፈርያ ሆኖ ግቡ መንፈሳዊ መልእክት የሚያስተላልፍ ትያትር መስራት ነው ? ሲቀጥል በትያትር ማስተማር የት ተጀመረ (በመንፈሳዊ) ትክክልስ ነው ወይ መፅሐፍ ቅዱሳዊስ ነው?
Jul 19, 2025ደሞ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው ወይ ስትል...መጽሐፍ ቅዱስ ለአስተምህሮአችን በከጠቃላይ የምንመዝንበት ሆኖ ሳለ ግን ሁሉም ነገር እኮ ከመጽሐፍ ቅዱስ መሆን የለበትም የግድ አለዚያማ sola scriptura ልታስብለን ነወሰ
Jul 20, 2025