ሰላም፣ መጀመሪያ እኔም ባሌም ኖርማል ሚባል ስራ ያለን ነን ነጋዴ ነን ለአንድ አመት ቆጥበን መኪና ገዛን ራይድ እንዲሰራ ወይም እንዲከራይ ገቢ እንዲያስገባ በዚ process ውስጥ ፋዘር ፎቅ ለማሰራት process ላይ ነበር ቁፋሮ ገና አልተጀመረም ቤት ስላልተሸጠለት መኪና የገዛን ቀን ልናስመርቅ ስንሄድ ፋዘር አይቶ ደስ ይለዋል ቡዬ ሳስብ ጥሎን ሄደ ከዛ በነጋታው ፊቱ ሲለዋወጥ ትናንት ምን ሆነህ ነው ስለው እኔ እዚ ቡር አስፈልጎኝ እያያቹ ደሞ ብሰራውም ለአእናንተ ነው ግራውንድ እስክሰራ ለኔ ብሩን ብትሰጡኝ ብዬ ጠብቄ ነበር ባልሽንም እንደልጅ አስቤው ነው አለኝ እና በዛ ከተዘጋጋን 3 ወር ሞላን እስኪ እኔ ጥፉት አለብኝ ወይ
Jul 19, 2025yihe eko miyazegaga ngr yelewm... esu endeza endasebe endalaweksh masredat ena already yalefe ngr silehone lela mefthe enfelgalen mnamn malet nw yalebsh ay kale yerasu guday
Jul 19, 2025