አረ ቤተሰብ እባካችሁ አስቸኳይ ነው እርዱኝ። ወንድሜን national id ላወጣለት ብዬ ነበር እና አስቸገረኝ። እሱ የሆነ ጊዜ በትምህርት ቤት አሻራ ምናምን ሰቶ ነበር። እና ሚሴጁ ልዩ ቁጥር የያዘው አልደረሰንም።(በአባታችን ለራሱ ባወጠበት ቁጥር ነበር የተመዘገበው) ከዛ የዛሬ ወር አካባቢ በሌላ ቁጥር አስመዘገብኩት - አሁንም የመጀመርያው ሚሴጅ ደረሰንና ግን ዋናው ልዩ ቁጥር የያዘው ሳይደርሰን ቀረ። *9779# ላይ status processing ይልና ከታች ደግሞ specifo reason for rejection is unavailable ይላል። ምናልባት በሌላ ቁጥር ስለሆነ ይሆናል ብዬ ድጋሜ በአባታችን ቁጥር ትናንት አስመዘገብኩት።(ለ3ተኛ ጊዜ) አረ ምን ላድርግ በማርያም ምዝገባ ደረሰበት። በፈጣሪ የምታውቁ እርዱኝ
Jul 18, 2025እዚ ከምትጠይቂ ሚመዘግቡትን ወይ ዋናው ቦታ አጠይቂም
Jul 18, 2025