ፈጣሪ ግን እውነት ሁሉን ይችላል ⁉️ Erasachnn eyataleln bihons Hulachnm le fetari snlemnw endemiset enamnalen gn mn yahlochachn nen yelemenew yeteseten maybe gttmoch bihons ene lemsale fetari yelemenukutn andunm setogn ayakm sisetm embzam ayche alawkm ena endet new fetari hulun ychlal ???? Lemsale hulun madreg ychlal kalachu lemsale knf fterlgnna lbrer btlu ayaderglachum fetari amlakhn atfetaten tbalaleh the truth gn yann ewnet madeg ychlal wey esti for min yetederegelachun yale enante effort or agatami completely pray yehone neger asbu......ale maybe yelem erasachnn eyeshewedn yhun 😔😔
Jul 18, 2025መጀመርያ በንጹሕ ልብ ሆነህ እንደ ፈቃዱ ሆነህ እየኖርክ ነው የለመንከው ወይስ ሲቸግርህ ብቻ ቀለል አርገህ እንደ ሰው ነው የምትጠይቀው ? በቅን ልብ እና እንደ ፈቃዱ ሆነህ ብትጠይቅ ራሱ የጠየከው ነገር ይጥቀምህ አይጥቀምህ+የጠየከውን ነገር መቼ እና በየትኛው አቅምህ መጠቀም እንዳለብህ ወደፊትህን ከአንተ በላይ የሚያውቅ አይመስልህም ? ክንፍ ማብቀል እና መብረር የምትፈልገው ወይም የማይገናኝ እና የማይገባህ ነገር አስበህ ምትጠይቀው ከተፈጥሮህ የጎደለ ኖሮህ ነው ወይስ እንዲው አንተ ራሱ እንዳልከው ለመፈታተን ነው ? ለአንተ ባደረገልህስ ነገር ላይ ነው ሁሉን ቻይነቱን ምትለካው ወይም ምታውቀው ? ወይስ ለአንተ ካላደረገልህ ሁሉን ቻይ አይደለም ልትለው ነው ? ከቻልክ ለራስህ እነዚህን ጠይቅ ለኔ ከመለስክ ደሞ እነዚህን መልስልኝ
Jul 18, 2025