ሰላም ይሄ ጥያቄ ለሴቶች ነው like ከወንድ ጋር በ text እያወራቹ ትቆዩና ከተወሰነ ጊዜ ቡሀላ ለምንድነው አንድ ቴክስት ስንልክላቹ ሳታዩት ትተውትና እኛ interest ስናጣ ከሳምንት በፊት የተላከ text lay react targalachu እንድናወራቹ ነው😂 ለምን ይሄ ሁሉ ድራማ ለምን🤦
Jul 17, 2025Ene tesasche sikefetbgn nw react maregew...🤭
Jul 18, 2025