u_s8
#personal
ስልኩ የጠፋበትን ፣ ሰው እንዴት ማግኘት ይቻላል ? የዛን ሰው ስልክ ብቻ ነው የማውቀው ? track ማድረጊያ መንገድ ይኖር ይሆን ? ወይ ሌላ መንገድ
Jul 17, 20252 engagements
ስልኩ የጠፋበትን ፣ ሰው እንዴት ማግኘት ይቻላል ? የዛን ሰው ስልክ ብቻ ነው የማውቀው ? track ማድረጊያ መንገድ ይኖር ይሆን ? ወይ ሌላ መንገድ
Jul 17, 2025do you have the IMEI number..? *#06# ስትደውል የሚመጣው ቊጥር ካለህ go to the Police Station and give it to them
Jul 17, 2025Eski more asredan legnam
Jul 17, 2025