Bolla2.5
#philosophy
ሰው ሰው አንደሆነ ምናረጋግጥበት አቺር መንገድ ምንድነው? ብዙ አይነት ሰው አለ ግን ትክክለኛው ሰው ነው እና በምን ልለየው?
Oct 13, 20208 engagements
ሰው ሰው አንደሆነ ምናረጋግጥበት አቺር መንገድ ምንድነው? ብዙ አይነት ሰው አለ ግን ትክክለኛው ሰው ነው እና በምን ልለየው?
Oct 13, 2020Leke ende sew yemiyasebe khone
Oct 14, 2020ቀላል ነው 🤷♂ አንተ እራስህን አይተህ ሰው መሆንህን ስታረጋግጥ የሌላውም ሰው ሰው መሆኑ እርግጥ ይሆንልሀል ማለት ነው። ሳህ? 😜
Oct 14, 2020Well if he has an eye nose mouth arm and leg he is definitely human
Oct 14, 2020Eyandandun sw manenetun ayteh esunetun setakeber #hulum sw westt swn tagegnaleh
Oct 14, 2020