#other
Please መልሱልኝ 🙏: ፖስታ ቤት ቅዳሜ ይሰራሉ? እቃ ወደ ክፍለሀገር መላክ ፈልጌ ነው።
Jul 16, 20253 engagements
Please መልሱልኝ 🙏: ፖስታ ቤት ቅዳሜ ይሰራሉ? እቃ ወደ ክፍለሀገር መላክ ፈልጌ ነው።
Jul 16, 2025ይሰራሉ
Jul 17, 2025Aw gn tewat bcha meselegn
Jul 16, 2025አወ ኮተቤ ቅርንጫፍ ያሉት እስከ 11 ድረስ አሉ
Jul 17, 2025