ፋይዳ መታወቂያ ስንቶቻቹ አውታቿል ያላወጣቹ ደሞ ለምን አላወጣቹም አንዳንድ ሰዎች የአይን እና የጣት አሻራዬን የመንግስት ሲስተም ውስጥ እንዲገባ አልፈልግም ምናምን ሲሉ ስለሰማው ነው እስቲ የናንተን ሀሳብ ንገሩኝ ያወጣቹ👍 ያላወጣቹ👎
Jul 16, 2025የእራቁት ቪድዮ እየቀረጸ የሚውል ህዝብ ፋይዳ ፋይዳ መታወቂያ አሻራ አልሰጥም ብሎ የሚሰክስባት ሃገር 😂 #ተባይ_ህጻን
Jul 16, 2025ፋይዳ መታወቂያ ስንቶቻቹ አውታቿል ያላወጣቹ ደሞ ለምን አላወጣቹም አንዳንድ ሰዎች የአይን እና የጣት አሻራዬን የመንግስት ሲስተም ውስጥ እንዲገባ አልፈልግም ምናምን ሲሉ ስለሰማው ነው እስቲ የናንተን ሀሳብ ንገሩኝ ያወጣቹ👍 ያላወጣቹ👎
Jul 16, 2025የእራቁት ቪድዮ እየቀረጸ የሚውል ህዝብ ፋይዳ ፋይዳ መታወቂያ አሻራ አልሰጥም ብሎ የሚሰክስባት ሃገር 😂 #ተባይ_ህጻን
Jul 16, 2025lfayda bayset enkuan 👉🏽sera lmeketer tsetaleh 👉🏽digital metawekia lemawat tesetaleh 👉🏽agelgelot lmetekem fayda selemiasfeleg tesetaleh khulum belay selkeh lay ashara ena face ID eyalk teset yele ende🤣
Jul 16, 2025ቢያንስ እዚህ ምድር ላይ እንደ ምናምንቴ ተወርውሮ ከመኖር አይብስም😉
Jul 16, 2025ዝም ብለው እንደ አደገኛ Act አያረጉ ነው Passport ላይ ብዙ ቦታ ላይ biometric dataህ አለ
Jul 17, 2025አውጥቻለሁ ግን ግድ ስለሆነብኝ ነው እንጂ ፈልጌ አይደለም፡፡ ፋይዳ አወጣህ ማለት You are in an open air prison. The government will be able to know everything about you, even where you are right now!
Jul 16, 2025👉Old telegram group ያለው ማለትም ከተከፈተ የቆየ Group ያለው እገዛለሁ. በውስጥ አናግሩኝ 👇👇👇👇 ✅2016 የተከፈተ 1100br ✅2017 የተከፈተ 1100br ✅2018 የተከፈተ 1100br ✅2019 የተከፈተ 1100br ✅2020 የተከፈተ 1100br ✅2021 የተከፈተ 1100br ✅2022 የተከፈተ 1100br ✅ 2023 የተከፈተ 700br ✅ 2024 የተከፈተ january 300br 🫵Member 1 ቢሆንም ችግር የለውም ✋ታማኝነት መለያችን ነው ስጋት አይግባችሁ መሸጥ የምትፈልጉ ብቻ አናግሩኝ እምነት መታወቂያችን ነዉ:: Dm @santy_cs
Jul 16, 2025