Hi guys 🙏🙏🥲 በፈጠራችሁ፡ ሰላም ቤተሰብ እባካችሁ ወንድማችሁን አትለፉት። እንደ ነፍሴ ያክል የምወዳት ፍቅረኛ አለችኝ ፤ሌላ ሴት ሁላ ሴት አይመስሉኝም።ግን ቤተሰብ ምን ሆነ መሰላችሁ ከዩቨርሲቲ በወጣን በሳምንቱ አለመግባባት ተፈጠረ።አዉርተን መግባባት እንኳን አልቻልንም በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ሶስት ቀን እንዳለፈ ነገሮች ተጨማምረዉ አመመኝ እና ሆስፒታል ገብቸ ለአራት ተከታታይ ቀናት እዛዉ ስታከም ቆይቸ ወጣሁ።ግን ስወጣ መታመሜን ሰምታ ምንም ሳትደዉል እንደሰነበተች አወቅሁ።ያም አልበቃ ብሎ ከ ex ጋ ታርቃለች።ይህን ሳዉቅ በጣም ስለከፈኝ ምንም ሳላወራት ዝም ብየ ተቀመጥሁ።ይህን ያክል ለምን እንደጨቀነችም ሳጠያይቅ ማታ አሞኛል ብላኝጽ ጠዋት ተሻለሽ አላለኳትም ነበር። ጎበዝ አሁን ላይ ሂወት ያለዕሷ መኖር አልቻልሁም ፤በዛ ላይ ፀፀት እና ቅናት ሊደፋኝ ነው ።እንቅልፍ የምተኛዉ ክሊን እየወሰድሁ ነው በዛ ላይ እሷን እስክረሳት ብየ ሱስ ሁሉ ጀምሪዓለሁ።አሁን ምን አለ ፀፀቱ እንኳን ቢተወኝ🥲
Jul 16, 2025ወንድሜ ምንምኮ ድራማ አያስፈልግም እንዴት ሆንሽ ስላልካት ብቻ ወደ ex ሚያስመልስ ነገር የለም በስርአት አውራት ካልሆነ move on አትሆንም እቺ
Jul 16, 2025