የጠፋ የትምህርት ማስረጃ እንዴት ማውጣት እንደሚቻል የሚያውቅ ካለ እባካቹ ንገሩኝ ከ 8 እስከ University degree ያለውን?? እባካቹ😥😥
Jul 15, 20258 (አ/አ ከሆንክ) - አዲስ አበባ ት/ት ቢሮ 10/12 - ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት፣ 5 ኪሎ (Online ፎርም ሞልተኽ) Tempo/Degree - የተማርክበት ግቢ Registrar ለመጥፋቱ ማስረጃ ደብዳቤ ይፈልጋሉ (ከፖሊስ Or ፍ/ቤት not quite sure)
Jul 15, 2025