Help your bro out guys I don't know what happened to me guys... ከቅርብ ግዜ ወዲ እኔ ሳላውቀው ባህሪዬ በጣም እየተቀየረ እራሴን እያጣሁት ነው። እራሴ ላይ ካስተዋልኳቸው ነገሮች መካከል 1. የማውቀው ሰው ቤትም ሆነ በየትኛውም ስፍራ እንዲያገኘኝ አልፈልግም 2. ስራ የለኝም መስራት ፈልጋለው ግን ስራ ሲገኝ መስራቱን አልፈልግም 3. ለነገሮች ትኩረት መስጠት አልቻልኩም ለምሳሌ ሰው የሆነ ነገር ሲነግረኝ(ሲያስረዳኝ) ትንሽ ሰማውና ስለምን እያወራ እንደሆነ ረሳዋለው 4. መንገድ ላይ ስሄድ ስልክ ሳይደወልልኝ እንደተደወለለት ሰው ስልኬን አውጥቼ ጆሮዬ ላይ ጥጄ እየለፈለፍኩ እሄዳለሁ። ለግዜው ያስተዋልኩት ነገር ይህ ነው እና እባካችሁ ይህ ነገር ምን እንደሆነ ግራ ስለገባኝ መፍትሄ ይሆናል ምትሉትን ነገር አስቀምጡልኝ ። በቅንነት ስለምትረዱኝ አመሰግናለሁ🙏
Jul 15, 20254ኛው ግን kill me bro. Sry gn ኦርቶዶክስ ከሆንክ ፀበል ሂድ ካሎንክ ሀኪም ሂድ
Jul 15, 2025