#For Christian seytan hewanin yehen fere kebelachu endegzibhre tehonalchu kale bohala fere sibalu egziabher keegn endeandu honual belowal silezi saytan ewenetun nebere ende ? Sorry for bad typing
Jul 14, 2025Are you God now?
Jul 14, 2025#For Christian seytan hewanin yehen fere kebelachu endegzibhre tehonalchu kale bohala fere sibalu egziabher keegn endeandu honual belowal silezi saytan ewenetun nebere ende ? Sorry for bad typing
Jul 14, 2025Are you God now?
Jul 14, 2025let me clarify things to you ሰይጣን ያለው እንደሱ አምላክ እንድትሆኑ ነው አለ ግን ያቺን ዕጽ በበሉ ጊዜ ሞት ነው ያገኛቸው(ሞት በእግዚአብሔር የተፈጠረ ነገር ሳይሆን ባለመታዘዛቸው የመጣ ነው) ያቺን ዕጽ ሳይበሉ ደግሞ ትንሽ ቢታገሱ ኖሮ ለዘለዓለም ሕያዋን ሆነው መኖር ይችሉ ነበር ስለዚህ ሰይጣን ልክ ነበር?በፍጹም❌ ሞት ማለት ምን ማለት ነው? ሞት ብሂል ርኂቅ እምእግዚአብሔር(ሞት ማለት ከእግዚአብሔር መራቅ ነው) ይሄን ያዢልኝ ከዛ ግን በኋላ የሰው ልጅ ምንም እንኳን በምድራዊ ሕይወቱ ጽድቅን ቢሠራም ነፍሱ ከሥጋው ስትለይ ግን ሲዖል ነበር የሚገባው(ሞት ማለት ይሄ ነው ከእግዚአብሔር ጸጋ ርቀው በሲዖል ስለሚሆኑ) ጌታችን 5ቱ ኪዳናት ከምንላቸው ውስጥ በአንዱ ለአዳም ከገባለት ቃል ኪዳን ምን ብሎታል?5ቀን ከተኩል በኋላ ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሀለው... ከዛ ጌታችን በመዋዕለ ሥጋዌው( ከእመቤታችን ከሥጋዋ ሥጋን ከነፍሷ ነፍስን ነስቶ ወደዚች ዓለም የመጣበት) በስቅለት የአዳምን ቃል ኪዳን ፈጸመለት...በመስቀል ሳለ ነፍሱ ከሥጋው በተለየች ጊዜ ነፍሱ ወደ ሲዖል ወርዳ የአዳምን ልጆች ነጻ አውጥታለች(ወደ ገነት) ስለዚህ ከምን አዳነን ማለት ነው? ከሞት ለምን? በፊት ከሱ ርቀን ብንገኝም በዘመነ ምሕረት ግን ጽድቅን ብንሰራ የሱ ጸጋ ወዳለችበት ገነት እንገባለንና ነው። ከዚሁ ጋርም ተያይዞ ጌታችን የአዳምን መሻት ይፈጽምለት ዘንድ አንደኛ ያጣውን ልጅነት እንዲመልስለት ጥምቀትን ሰጥቶናል ስለዚል ሁላችን ስንጠመቅ የእግዚአብሔርን ልጅነች እናገኛለን 2ኛ አዳም አምላክን መሆን ፈልጎ አይደል ያቺን ዕጽ የበላው?ስለዚህ በመስቀል ተሰቅሎ ለኛ ቅዱስ ሥጋውን ክቡር ደሙን ሰጥቶን የጸጋ አማልክት(Theosis/ሱታፌ አምላክ) እንድንሆን አድርጎናል። ይሄ ማለት በክርስቲያናዊ ሕይወታችን ከፍታ እና ዝቅታ ቢገጥመንም ንስሐ እየገባን ቀኖናችንን እየፈጸምን ከዛ ቅዱስ ሥጋውን ክቡር ደሙን በመቀበል የኃጢአትን ሥርየት እናገኛለን ብሎም ጸጋ እግዚአብሔርን እናገኛለን ክርስቶስ በዮሐንስ ወንጌል ላይ ሥጋውን የሚበላ ደሙንም የሚጠጣ እርሱ በዛ ሰው ላይ እንደሚኖር ያ ሰውም በጌታችን እንደሚኖር አስተምሮናል..ስለዚህ እኛ በሂደት የጸጋ(የጸጋ ማለት የተሰጠ ነው)አማልክት እንሆናለን ማለት ነው። የባሕርይ አምላክ ግን እግዚአብሔር ብቻ ነው። ስለዚህ ይሄ ሁሉ የሆነው ሰይጣን ስላለ ሳይሆን ጌታችን በፈቃዱ ያደረገው ነገር ነው። ተግባባን? እኛም
Jul 14, 2025አዳም ክፉ እና ደግ አያውቅም ነበር አወቀ እንደ እግዚአብሔር ግን አልሆነም። ምክንያቱም እግዚአብሔር ሁሉን የሚያውቅ ሕያው አምላክ ነው። አዳም ግን ሕያው አይደለም ሟች ነው። ስለዚህ ሴጣን እውነቱን ይሆን የነበረው የሕይወትን ዛፍ ብሉ ቢላቸው ነበር። እግዚአብሔር ፈጽሞ ያለመጣላቱ ምልክት እንዲሆን ድንቅ ፍጥረቱን በልጅነት አደሰው እንደተባለው፤ ከቅድስት ሥላሴ አንዱ ወልድ በተለየ አካሉ የሰውን ስጋ ለብሶ እኔ የሕይወት እንጀራ ነኝ ብሎ የሕይወት ዛፍነቱን ገለጠ። ስለዚህ አስቀድሞ ሴጣን አምላክ እንድንሆን ያመጣውን ክፉ ሀሳብ እግዚአብሔር አላጠፋውም በልጁ አማካኝነት ሰው የመለኮት ባህሪይ ተካፋይ እንዲሆን አደረገ። በትዕቢት እና በውሸት እንሁን ያልነውን አምላክነት በአማናዊ ቃል(ልጁ) አማካኝነት የጸጋ አምላክነትን ሰጠን። ተዋህዶ ማለትም ይሄ ነው፦ "አምላክ ሰው ሆነ ሰው አምላክ ሆነ።" የመጀመሪያው አዳም ከምድር ምድራዊ ነው ስልጣኑም በምድር ላይ ነው። ሁለተኛው አዳም ከሰማይ ሰማያዊ ነው። ለአባቱ በመታዘዙ ሙት ተሰቀል ብሎት በመሰቀሉ በሰማይም በምድርም ስልጣን ሰጥቶታል። በሰማይ እና በምድር ስልጣን ያለው ስግው ቃል ኢየሱስ ክርስቶስ ጴጥሮስን እንዲህ አለው "19፤የመንግሥተ፡ሰማያትንም፡መክፈቻዎች፡እሰጥኻለኹ፤በምድር፡የምታስረው፡ዅሉ፡በሰማያት፡የታሰረ፡ ይኾናል፥በምድርም፡የምትፈታው፡ዅሉ፡በሰማያት፡የተፈታ፡ይኾናል።" በምድርም በሰማይም ማሰርም መፍታትም የኢየሱስ ክርስቶስ ስልጣን ነው። ይሄን ትዕዛዝ ከአባቱ ተቀብሏል። የትኛውም ሰው ከኢየሱስ በቀር ይሄ ስልጣን የለውም። በክርስቶስ አካልነት የጸጋ አምላክነት የሰው ልጅ እንደ ተሰጠው ሲያጠይቅ ጴጥሮስን እንደዛ አለው። ሰው በእግዚአብሔር መንግስት ስልጣን አለው።
Jul 14, 2025He never lies
Jul 15, 2025👉Old telegram group ያለው ማለትም ከተከፈተ የቆየ Group ያለው እገዛለሁ. በውስጥ አናግሩኝ 👇👇👇👇 ✅2016 የተከፈተ 1000br ✅2017 የተከፈተ 1000br ✅2018 የተከፈተ 1000br ✅2019 የተከፈተ 1000br ✅2020 የተከፈተ 1000br ✅2021 የተከፈተ 1000br ✅2022 የተከፈተ 1000br ✅ 2023 የተከፈተ 600br ✅ 2024 የተከፈተ january 300br 🫵Member 1 ቢሆንም ችግር የለውም ✋ታማኝነት መለያችን ነው ስጋት አይግባችሁ መሸጥ የምትፈልጉ ብቻ አናግሩኝ እምነት መታወቂያችን ነዉ:: Dm @santy_cs
Jul 14, 2025