ሰላም ቤተሰብ አንድ ጥያቄ ነበረኝ............. አንዲት ሴት ቅዱስ ቁርባን ለመቀበል period ካየችበት ቀን ጀምሮ ተቆጥሮ ነው 7 ቀን በሃላ ትቀበል የሚባለው ወይስ period ከጨረሰች በሃላ ነው 7 ቀን ቆይታ ነው ምትቀበለው ?
Jul 14, 2025ለንስሃ አባትሽ አማክሪያቸው
Jul 14, 2025ሰላም ቤተሰብ አንድ ጥያቄ ነበረኝ............. አንዲት ሴት ቅዱስ ቁርባን ለመቀበል period ካየችበት ቀን ጀምሮ ተቆጥሮ ነው 7 ቀን በሃላ ትቀበል የሚባለው ወይስ period ከጨረሰች በሃላ ነው 7 ቀን ቆይታ ነው ምትቀበለው ?
Jul 14, 2025ለንስሃ አባትሽ አማክሪያቸው
Jul 14, 2025ካየችበት ጊዜ ጀምሮ እስከ 7 ቀን ድረስ እስኪቆም እና ንጹሕ እስከምትሆን ድረስ ጠብቃ ትገባለች ተጨማሪ እና ላሌም ኬዝ ካለ ንስሐ አባት ማማከር ይቻላል ምክንያት ከመቁረቧ በፊት ንስሐ የሰጧት አባት ቀሪውንም ነገሮች ከእሳቸው ጋ ትጨርስ
Jul 14, 2025Ere be simtegnaw ken gelash tatbesh kurebi nisha kegebash
Jul 14, 2025Period kayech behuala tatba ke 8 ken jemro
Jul 14, 2025Kenetsach 3 qen behala ne feteha negestu miyazw
Jul 15, 2025Eshi amesgnalew
Jul 16, 2025👉Old telegram group ያለው ማለትም ከተከፈተ የቆየ Group ያለው እገዛለሁ. በውስጥ አናግሩኝ 👇👇👇👇 ✅2016 የተከፈተ 1000br ✅2017 የተከፈተ 1000br ✅2018 የተከፈተ 1000br ✅2019 የተከፈተ 1000br ✅2020 የተከፈተ 1000br ✅2021 የተከፈተ 1000br ✅2022 የተከፈተ 1000br ✅ 2023 የተከፈተ 600br ✅ 2024 የተከፈተ january 300br 🫵Member 1 ቢሆንም ችግር የለውም ✋ታማኝነት መለያችን ነው ስጋት አይግባችሁ መሸጥ የምትፈልጉ ብቻ አናግሩኝ እምነት መታወቂያችን ነዉ:: Dm @santy_cs
Jul 14, 2025