Fkregna alegn, Ehtean endmiwedat ngerat, ena ahun esuan mayet astelagn, wedefitm enzi keketel end lenhon new, kesu gar sex biyaregus, kedmea laderg weys ykrbgn
Jul 13, 2025እህትሽን ማየት ሲያስጠላሽ እነደሚወዳት የነገራት ፍቅረኛሽን መተው ለምን ከበደሽ ? ( የእህትሽ ጥፋት ሊኖርም ላይኖርም ይችላል( እኛ አናውቅም) የፍቅረኛሽ ግን ጥፋት ግልፅ ነው ) ። እንደ አንቺ እልኸኝነት እህትሽም እልህ ውስጥ በትገባ ልጁ ኹለታችኹንም ዱቄት ማድረጉ አይቀርም 😂
Jul 14, 2025