ሰላም ሰዎች የ3 relationship ነበረኝ አሁን ግን......ከተለያየን 2 ወር ሊሆነን ነው እንመለስ ብይው አልፈልግም አለ ከዛ እሺ ብዬ ሳልደውል 15 ቀን ቆየው ግን በጣም እየጨነቀኝ ነው ኦንላይን ሳይው እረበሻለው እራሴን መቆጣጠር እየከበደኝ ነው ለኔ እንደዚህ ከብዶኝ እንዴት ለሱ እንደዚህ ቀለለው እያልኩኝ.....እንደዚህ አይነት ነገር ያሳለፋቹ ምከሩኝ እስቲ
Jul 13, 2025Degmesh endateykiw esum abren enmeles silsh Eshi atbeyw u r not batakoyugn Ena lemersat erasishn ke social media arki esun yemiyastawsu negeroch endale atfi leloch sewochn tewaweki life yketlal ke esu wchi mama
Jul 13, 2025