ኧረ guys የሆነች የቅባት ልጅ የለለ ፎንቅቃኝ ግን መልኳ የቾምቤ ነገር ነበር እና decline አረኳት, ከዛ ልጅቷ የሌለ Rwanda ፈጥራ ቤት ዉስጥ ካላጋባችሁኝ እደይማለዉ ብላለች አሉኝ:: እኔ ደሞ ልተመቸችኝም ባገባት ለዘላለሜ ፂም ለፂም ይሆናል ብዬ ፈራሁ ግን ደግሞ እከካም ድሀ ነኝ:: ምን ትመክሩኛላችሁ?
Jul 12, 2025አረ ያራዳ ልጅ ይመችሽ የሌለ ነው ፈታ የረግሽኝ የምር 😁😁 ግን የምርሽኝ ከሆነ ያራዳ ልጅ ትብራብሽ የምር ወዲያው ነው ምደብርሽ። በዛ ላይ ድህነቱን በት በት ብለሽ ታሽንፊዋለሽ ብራዳ አምናለሁ። ይሜ ✌🏾
Jul 12, 2025