ቆይ በፍቅር ህይወት ውስጥ በየቀኑ መደዋወል ቴክስ መላላክ አለብን እንዴ? ይሰለቻል እኮ በየቀኑ ቢያንስ በአንድ ኮል ከ 30 ደቂቃ በላይ አውርቼ ደሞ ማታም በchat or text አውርቼ Cmon ይሰለቻል። እንዴት ነው እናተ የምታረጉት??? በቅንነት መልሱልኝ
Jul 12, 2025አይመስለኝም የሆነ የሚሰለች ነገር አለ በተለይ በወንዱ በኩል ግን ሴቶች ካላወራሀቸው ነው የሚደብራቸው በአጭሩ ሴቶች በየቀኑ ካላወራሀት የምቶዳት አይመስላትም ወንድ ደሞ ብዙ ማውራት አይወድም
Jul 12, 2025