Hi. ስልኬ Samsung s21 ultra ነው:: ቻርጅ በጣም በፍጥነት ነው የሚጨርሰው እና በጣም አማሮኛል:: ሰዎች በ1% ቪዲዮ ሲያዩ በጣም ነው የምቀናው😭:: የኔው ከ 5% በኃላ እንኳን ቪዲዮ ላይበት ቀርቶ ሰዓት ለማየት ራሱ እሳቀቃለሁ:: ወዲያው ነው የሚዘጋው:: እናም ስልኬን መቀየር ስለምፈልግ ብዙ ሳያስጨምረኝ ቻርጁ ብዙ የሚቆይ ስልክ ጠቁሙኝ::
Jul 12, 2025Samsung m betoch so best battery lay 6000 machew
Jul 12, 2025