Peshk280
#health
ይሄ የ እናቴ እግር ነው በሥራ ምክንያት መቆም ስለምታበዛ መሰለኝ ህመም ከጀመራት 2 ዓመት ከምናምን ሆኗታል ደምስሯ ጠቁሯል ለፀበል ለመጠመቅ ከስራ ጋር ጊዜ አጣች ሕክምና ደሞ ወጌሻ ያብሳል እንዳትሄጂ ብለዋት አልሄደችም እና እባካችሁ ምን እንደሆነና መፍትሄውን የምታውቁ ንገሩኝ 🙏🏽
Jul 12, 20259 engagements
ይሄ የ እናቴ እግር ነው በሥራ ምክንያት መቆም ስለምታበዛ መሰለኝ ህመም ከጀመራት 2 ዓመት ከምናምን ሆኗታል ደምስሯ ጠቁሯል ለፀበል ለመጠመቅ ከስራ ጋር ጊዜ አጣች ሕክምና ደሞ ወጌሻ ያብሳል እንዳትሄጂ ብለዋት አልሄደችም እና እባካችሁ ምን እንደሆነና መፍትሄውን የምታውቁ ንገሩኝ 🙏🏽
Jul 12, 2025varicose veins
Jul 12, 2025መዳን ይችላል?
Jul 13, 2025Go to hospital, that's the solution
Jul 12, 2025It is varicose vein timatim tekortp layu lay madreg relief yisetal and bizu alemekom
Jul 12, 2025Kality be eger zuriya betam gobez doctor ale teyki
Jul 12, 2025Yenen enat yhe neget alebat komo kemesrat bzat🥲 Yehond doctor stocking adrgu bluatal
Jul 13, 2025Rih nw or what ?
Jul 12, 2025