ሠላም እንዴት ናቹ ከ ፍቅረኛዬ ጋር ረዘም ላለ ጊዜ ተጋጭተን ነበር በቅርቡ ታርቀናል አንድ ቦታ ነው የምንሠራው በአካል ስንገናኝ ለኔ የተለየ ስሜት አላት የምትወደኝ ይመስለኛል chat ላይ ግን አትመልስም ምንም ፍላጎት ያላት አይመስለኝም መጀመሪያም የፀባችን መነሻ ይሄ ነበር እሧው ነች ደሞ ይቅርታ ጠይቃኝ እንደምትወደኝ እና እኔን ማጣት እንደማትፈልግ ነግራኝ የታረቅነው እኔም እወዳታለሁ ግን የተነዛነዝኳት የጨከጨኳት ይመስለኛል በመሀል እኔም ሠላሜን አጣሁ ምን ትመክሩኛላቹ
Jul 12, 2025ልክ እንደሷ ከርለስ ሁን ግን እንደምንም ብለክ social ሚዲያዋን ሃክ አርገህ እየ ያኔ ወይ ይቆርጥልካል
Jul 12, 2025