Yoma60
#religion
አዲስ አበባ ዙሪያ ከከተማ ገንጠል ያለ ገዳም ለሱባዔ የሚሆን ብዙ ሰው ማይበዛበት ልክ እንደ ቡልቡላ ዋሻ ተክለሃይማኖት ያለ እዛ ሱባዔ መያዝ እንደሚቻል ስላላወኩኝ ነው የምታውቁት ካለ ጠቁሙኝ
Jul 11, 20253 engagements
አዲስ አበባ ዙሪያ ከከተማ ገንጠል ያለ ገዳም ለሱባዔ የሚሆን ብዙ ሰው ማይበዛበት ልክ እንደ ቡልቡላ ዋሻ ተክለሃይማኖት ያለ እዛ ሱባዔ መያዝ እንደሚቻል ስላላወኩኝ ነው የምታውቁት ካለ ጠቁሙኝ
Jul 11, 2025ቦሌ አራብሳ
Jul 12, 2025