#health
እንዴት ናቹ ጥርሴን ላስተካክል ነበረ እና አሁን ትክክለኛ ዶክተር ጋ ሄጄ የመታከም አቅም የለኝም yekatit 12 በ ትንሽ ብር ያክማሉ .እዛ ሄዳቹ የምታውቁ በ dentist ነው ወይስ በ ተለማማጅ ተማሪዎች ነው ሚሰሩት አመሰግናለሁ
Jul 11, 20251 engagements
እንዴት ናቹ ጥርሴን ላስተካክል ነበረ እና አሁን ትክክለኛ ዶክተር ጋ ሄጄ የመታከም አቅም የለኝም yekatit 12 በ ትንሽ ብር ያክማሉ .እዛ ሄዳቹ የምታውቁ በ dentist ነው ወይስ በ ተለማማጅ ተማሪዎች ነው ሚሰሩት አመሰግናለሁ
Jul 11, 2025Wait till u save up enough harif bota hedo lemetayet, embi kalk yekatit mnamn ye hisan dentist och melemameja nw mthonew especially if u want braces
Jul 21, 2025