#personal
ሠላም ሰዎች 1ጥያቄ ነበረኝ Sister ትምህርት ቤት ነው national id መዝግበዋት አሻራ ሰታ የመዝገባውን ወረቀት ሰጡዋት ስልክ ቁጥር የሰጠችው የ mothern ነው mother ደግሞ ከዚቀደም በስልኳ ተመዝግባ አውጥታበታላች ምንአልባትይህ ይሆን ችግሩ እና ከተመዘገበች ቆይታለች ግን እስካሁን message አልመጣም አሁን ደግሞ የፋይዳ ቁጥሩ ከሌለ አትመዘገቡም ብለዋል እና እንዴት ቁጥሩን ማስላክ እችላለው የምታውቁትን ንገሩኝ🙏
Jul 11, 20255 engagements