KMB240.5
#business
ሰላም አስቸኳይ ነው እና የምታውቁ ሰዎች ካላችሁ በመመለስ ተባበሩኝ አንድን ቤት ለንግድ አከራይቼ ነገር ግን ያ ሰው በራሴ ንግድ ፈቃድ እንዲሰራ ማድረግ እችላላሁ?? አመሰግናለሁ!
Jul 11, 20259 engagements
ሰላም አስቸኳይ ነው እና የምታውቁ ሰዎች ካላችሁ በመመለስ ተባበሩኝ አንድን ቤት ለንግድ አከራይቼ ነገር ግን ያ ሰው በራሴ ንግድ ፈቃድ እንዲሰራ ማድረግ እችላላሁ?? አመሰግናለሁ!
Jul 11, 2025መክፈል የሚጠበቅብህ ሕጋዊ ክፍያዎች የአከራይ ተከራይ,የንግድ ገቢ ግብር,ከዛ በተጨማሪ የትኛውም የቀበሌ እና የወረዳ የክፍለከተማ ክፍያ ሲኖር አንተው ነህህ
Jul 11, 2025Yes,gn risk atewesede tru aydelem.
Jul 11, 2025That is a bad move . If it is in your name u are reponisble for all risks
Jul 11, 2025gn yechalal aydl??
Jul 11, 2025Ask lawyer here https://t.me/what_does_the_law_say
Jul 11, 2025