For Christians. "21፤ መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።" (ወደ ገላትያ ሰዎች 5:21፤) መለያየት የእግዚአብሔርን መንግስት አያስወርስም ሲባል ምን ማለት ነው? እንዳንድ ጊዜ መለያየት ይኖርብናል የሚያብራራልኝ?
Oct 13, 2020I think ..kalu silala new መለያየት tseb mezrat ,matalat malet new..
Oct 13, 2020